ጀስቲስ ሐንፃ ሥራ ተቋራጭ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ /ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 3/2 ዓመት ኮንስትራክሽን ላይ
- ብዛት፡- 03
- ጾታ – ሴት
- የስራ ቦታ፡ አ.አ ዋና ቢሮ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሂሳብ ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ /ዲግሪ በአካውንቲንግ እና 2/0 ዓመት ኮንስትራክሽን ላይ
- ብዛት፡- 03
- ጾታ – ሴት
- የስራ ቦታ፡ አ.አ ዋና ቢሮ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴፍቲ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ አድቫንስ ዲፕሎማ /ዲግሪ በሴፍቲ ኦፊሰር እና 4/2 ዓመት
- ብዛት፡- 03
- ጾታ – ሴ/ወ
- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቺፍ ሰርቨየር
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ /ዲግሪ በሰርቬይንግ እና 4/6 ዓመት
- ብዛት፡- 03
- ጾታ – ሴ/ወ
- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
ለሁሉም የስራ መደቦች፡
- ደመወዝ፡ በስምምነት