የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የደንበኞች አገልግሎትና ዋጋ ትምና ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በማኔጅመንት/በማርኬቲንግ/ በአካውንቲንግ/ኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ት
- ብዛት፡- 01
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ 12
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሞተረኛ/ፖስተኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 5/3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ 1ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ እና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ት
- ብዛት፡- 01
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ደረጃ፡ 4