Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

3 ክፍት ስራዎች ለ19 ሰዎች ከአፍሮ ጺዮን ኮንስትራክሸን ኃ.የተ.የግ.ማ

አፍሮ ጺዮን ኮንስትራክሸን ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ  ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ሲንየር አካውንታንት          
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ት ተቋም ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት በተለይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በዘርፉ ሰራ/ች
  • ብዛት፡ 06
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – አካውንታንት          
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ት ተቋም ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት በተለይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በዘርፉ ሰራ/ች
  • ብዛት፡ 05
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ስቶክ አካውንታንት          
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ት ተቋም በአካውንቲንግ ወይም በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመነት ዲፕሎማ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት በተለይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በዘርፉ ሰራ/ች
  • ብዛት፡ 08

ለሁሉም የስራ መደቦች፡                  

  • ደመወዝ፡ በስምንት
  • የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት፣ ፕሮጀክት እና እህት ኩባንያዎች

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles