Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

አካውንታንት ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ

$
0
0

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ  ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – አካውንታንት          
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንሽያል ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ 5/3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡ 02
  • ደመወዝ፡ በስምንት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles