Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

3 ክፍት ስራዎች ለ93 ሰዎች ከየሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል

$
0
0

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ  በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት           
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 03
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ ፕሳ 1/1
    1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ፕሮፌሽናል ነርስ            
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
  • ብዛት፡ 62
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ ፕሳ 2/1
    1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – ፕሮፌሽናል ነርስ            
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ዲግሪ
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 28
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ ፕሳ 1/1

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles