በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – IT Expert II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ MS/BSC in computer science information technology/ information system 4/6 years of related experience (candidate with IBEX System knowledge is an advantageous
- ብዛት፡ – 5
- ደመወዝ፡ – 10,500 ETB
- የስራ ቦታ፡ – sub city
- የቅጥር ሁኔታ፡ – one year contract with possibility of extension