ሱፐር ደብል ቲ ጀኔራል ትሬዲነግ ኃ/የተ.የግ/ማ የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር እና ሮዳስ የቀለም ምርቶችን የሚያመርት ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሰው ሃብት ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በማኔጅመነት በቢዝነስ አድሚኒስተሬሽን እና ተያያዥ የት/ት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ ከምረቃ በኃላ አግባብ ያለው 6 ዓመት የስራ ልምድ(በፋብሪካ ውስጥ የስራ/ች ቢሆን ይመረጣል)
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – ማራኪና በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ – አለም ገና
- ዕድሜ፡ – ከ45 በታች
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የሰው ሃብት ባለሙያ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በማኔጅመነት በቢዝነስ አድሚኒስተሬሽን እና ተያያዥ የት/ት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ ከምረቃ በኃላ አግባብ ያለው 6 ዓመት የስራ ልምድ(በፋብሪካ ውስጥ የስራ/ች ቢሆን ይመረጣል)
- ብዛት፡ – 2
- ደመወዝ፡ – 00
- የስራ ቦታ፡ – አ.አ እና አለም ገና
- ዕድሜ፡ – ከ45 ያልበለጠ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የፋይበር ምርት ክፍል ሙያተኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ከ6ኛ ክፍል በላይ እና ከ1 ዓመት በላይ በፋይበር ምርት ላይ የስራ
- ብዛት፡ – 60
- ደመወዝ፡ – በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ – አለም ገና
- ጾታ፡ – ወንድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የጥበቃ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በተገቢውን የውትድርና ስልጠና ወስዶ በክብር ተሰናበተና ከማንኛውም ደባል ሱስ ነፃ የሆነ እና በቋሚነት ሆኖ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል
- ብዛት፡ – 15
- ደመወዝ፡ – 2500
- የስራ ቦታ፡ – አለም ገና
- ዕድሜ፡ – ከ45 በታች
- ጾታ፡ – ወንድ