ላኪ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ሲኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ችሎታ፡ በቂ የኮምፒዩተር እውቀትና በፒችትሪ አሰራር በቂ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ፡ አካውንታንት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ 1 ዓመት የስራ ልምድ
- ችሎታ፡ በቂ የኮምፒዩተር እውቀትና በፒችትሪ አሰራር በቂ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ፡ የሰው ሃይል አስተዳደር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ፡ መካኒክ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10+3 ጀነራል/አውቶ መካኒክ 3 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ፡ ማሽን ኦፕሬተር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10+3 ጀነራል/አውቶ መካኒክ 1 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 5
ለሁሉም የስራ መደቦች፡
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና ቢሮ እና ሱሉልታ ፋብሪካ
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት