የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ሠልጣኝ ዲፕሎማት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በማንኛውም የት/ት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት ስራ ልምድ
- ብዛት፡ 56
- ደመወዝ፡ 2,748.00
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ደረጃ፡ ፕሣ-1 (አታሼ)
- ዕድሜ፡ ከ30 ዓመት ያልበለጠ
- አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.50 ለሴቶች 3.25 እና ከዚያ በላይ ሲሆን፣ ለታዳጊ ለወንዶች 3.00 ለሴቶች 2.75
- ከእንግሊዘኛ ቋንቋ በተጨማሪ ዓረብኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ቻይንኛ፣ ሩስያንኛ ወይም ስፓኒሽ የሚችሉ ቢሆን ይመረጣል