ቴክሼል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የሽያጭ ማስታወቂያ ሰራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ/ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንትና 1 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ሴት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ቴክሼል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡