ሴል ቴል ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ማርኬቲንግ መምሪያ ኃላፊ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በማርኬቲንግ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው/ት እና 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ ኪይ አካውንት ማናጀር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በማርኬቲንግ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው/ት እና 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ የሽያጭ ተቆጣጣሪ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በማርኬቲንግ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው/ት እና 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ ፀሐፊ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የጽሁፍ ስራ ዲፕሎማ እና 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
ለሁሉም የስራ ምደቦች
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ