የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ፡ ጀማሪ የኮሌጅ/ኢንስቲትዩት ምዘና ቋት አስተባባሪ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በስታትስቲክስ፣ በአይሲቲ፣ በሳይኮሜትሪ ወይም በትምህርት እቅድና ሥራ አመራር ወይም በሥነ ትምህርት ወይም ፔዳጎጂ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 2748
- ደረጃ፡ ፕሣ-1
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ፡ ጀማሪ የኮሌጅ/ኢንስቲትዩት ምዘና ቋት አስተባባሪ