የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 5
- ደረጃ፡ ፕሣ2/1
- የስራ መደብ፡ ባዮ ሜዲካል ኢንጂነር
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ ፕሣ2/1
- የስራ መደብ፡ Phlebotomist
- የትምህርት ደረጃ፡ በላቦራቶሪ ዲፕሎማ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 3
- ደረጃ፡ መፕ 7/2