በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የት/ት ሥልጠና ዋና መምሪያ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የውጤት ጥንቅር ከፍተኛ ኤክስፐርት VII በሂሳብ/በፊዚክስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የባችለር ዲግሪ/ የማስተርስ ዲግሪ 8/6 ዓመት የስራ ልምድ እና የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ ፕሣ.7
- የስራ መደብ፡ የስነ ዜጋ ስ/ት/ዝ/ክ/ኤክስፐርት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የባችለር ዲግሪ/ የማስተርስ ዲግሪ 8/6 ዓመት የስራ ልምድ እና የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ ፕሣ.7
- ለሁሉም የስራ መደብ
የስራ ቦታ፡ አ.አ