Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

አካውንታንት, የብድር መኮንን , ጥበቃ

$
0
0

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ አካውንታንት I
  • የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 1/3 ዓመት በማክሮ ፋይናንስ ውስጥ በተመሳሳይ መስክ የሰራ/ች እና የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት
    • የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
    • ብዛት፡ 1
  1. የስራ መደብ፡ የብድር መኮንን II
  • የትምህርት ደረጃ፡  ዲፕሎማ/TVT Level III/II በአካውንቲንግ ወይም ተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • የስራ ቦታ፡ አ.አ ቅርንጫፍ ቢሮዎች
    • ብዛት፡ 1
  1. የስራ መደብ፡ ጥበቃ
  • የትምህርት ደረጃ፡  8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ እድሜ 35 ዓመት በላይ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 1 ዓመት በጥበቃ የሥራ መደብ የሠራና ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ ቢሆን ይመረጣል
    • የስራ ቦታ፡ ቃሊቲ
    • ብዛት፡ 3

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles