Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ከፍተኛ የኮሚኒኬሽን ኤክስፐርት , የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ኤክስፐርት , የፋይናንስ ኤክስፐርት

$
0
0

የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ከፍተኛ የኮሚኒኬሽን ኤክስፐርት
  • የትምህርት ደረጃ፡ ቢ/ኤ/ኤም.ኤ በቋንቋ / ጆርናሊዝም የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ ለአጠናቀቀ 6 ዓመት የስራ ልምድ፣ በ2ኛ ዲግ ለአጠናቀቀ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ XII
  1. የስራ መደብ፡ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ኤክስፐርት  
  • የትምህርት ደረጃ፡ ቢ/ኤ/ኤም.ኤ ኢኮኖሚክስ/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ ለአጠናቀቀ 4 ዓመት የስራ ልምድ፣ በ2ኛ ዲግ ለአጠናቀቀ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ XI
  1. የስራ መደብ፡ የፋይናንስ ኤክስፐርት  
  • የትምህርት ደረጃ፡ ቢ/ኤ/ኤም.ኤ በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ ለአጠናቀቀ 4 ዓመት የስራ ልምድ፣ በ2ኛ ዲግ ለአጠናቀቀ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ XI

 

ለሁሉም የስራ መደብ

  • የስራ ቦታ፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ
  • ለሁሉም የስራ መደቦች የስራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኃላ ነው፡፡
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles