Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የሰው ኃይል ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ኃላፊ

$
0
0

ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ የሰው ኃይል ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ኃላፊ  
  • የትምህርት ደረጃ፡ በአከውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት፣ በፒችትሪ / Peachtree knowledge/ ያለውና መሥራት የሚችል/የምትችል እና 3 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሠረት፡፡
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles