Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ፕሮጀክት ማናጀር , ሲቪል መሀንዲስ

$
0
0

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ፕሮጀክት ማናጀር
  • የትምህርት ደረጃ፡ በሲቪል ምህንድስና/ በከተማ ፕላን፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት መጀመሪያ ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  1. የስራ መደብ፡ ሲቪል መሀንዲስ
    • የትምህርት ደረጃ፡ በሲቪል ምህንድስና፣ መጀመሪያ ዲግሪና በህንጻ ግንባታ ኮንስትክሽን ስራ 6 ዓመት የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1

ለሁሉም የስራ መደብ

  • የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles