ቫዮ አውቶሞቢልስ ማኑፋክቸር ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ አውቶ መካኒክ
- የትምህርት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ እና በሙያው 5-7 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ አውቶ ቴክኒሻን
- የትምህርት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ እና በሙያው 5-7 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ አውቶ ኤሌክትሪሻን
- የትምህርት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ እና በሙያው 5-7 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ የአስተዳደር ረዳት
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ትምህርት እና በሙያው 5-7 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ የግምጃ ቤት ኦፊሰር
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ እና በሙያው 5-7 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ የመሣሪያዎች ጥገና መካኒክ
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ እና በሙያው 5-7 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ የጥራት ተቆጣጣሪ
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ እና በሙያው 5-7 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ መደብ፡ ሴክሬታሪ
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል እና በሙያው 5-7 ዓመት የስራ ልምድ
ለሁሉም የስራ መደብ
- የስራ ቦታ፡ ቢሾፍቱ
- ደመወዝ፡ በስምምነት