Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ትኬት ኦፊሰር ትኬት ኦፊሰር , ሜካኒክ I ደረጃ VIII, ጎሚስታ ,ስልክ ኦፕሬተር

$
0
0

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክስዮን ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ትኬት ኦፊሰር
    • የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ ሴልስ/በማርኬቲንግ/ በኢኮኖሚክስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1
    • የዋስ ግዴታ፡ ዋስትና ማስያዝ የሚችል
    • ደመወዝ፡ 3,594.00
  2. የስራ መደብ፡ ሜካኒክ I ደረጃ VIII
    • የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም 10+ ከቴክኒክና ሙያ በአውቶ ሜካኒክ ወይም ተዛምጅ የትምህርት መስክ
    • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 3,594.00
  3. የስራ መደብ፡ ጎሚስታ
    • የትምህርት ደረጃ፡ 0ኛ እና ከዚያ በላይ
    • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 2386.00
  4. የስራ መደብ፡ ስልክ ኦፕሬተር
    • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ እና ከዚያ በላይ
    • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ 2,386.00

ለሁሉም የስራ ምደብ

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles