አብሪኮ መጋረጃ ጨርቅ ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ሲኒየር የሽያጭ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ፣ ማኔጅመነት በአካውንቲንግ ኮሌጅ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድድ፡ 2/3 ዓመት
- ብዛት፡ 8
- የስራ መደብ፡ ጀማሪ የሽያጭ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ፣ ማኔጅመነት በአካውንቲንግ ኮሌጅ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 12
- የስራ መደብ፡ የሂሳብ እና ንብረት ተቆጣጣሪ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ፡ በማቴሪያል ማኔጅመነት፣ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት ዲፕሎማ/ዲግሪ
- የስራ ልምድድ፡ 2/4 ዓመት
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደብ፡ የእንጨት ባለሙያ/ ገጣሚ
- የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በልምድ
- የስራ ልምድድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 6
ለሁሉም የስራ ምደብ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ