Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የቀላል መኪና ሾፌር

$
0
0

አምባዬ ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ የቀላል መኪና ሾፌር  
    • የትምህርት ደረጃ፡ ማንበብ መጻፍ የሚችል
    • ዕድሜ፡ ከ40 ዓመት በላይ
    • ደመወዝ፡ ያልተጣራ ብር 3,500.00
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ልደታ አከባቢ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles