ሴንቸሪ ጀነራል ትሬዲንግ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ገላን ኮንደሚኒየም አከባቢ ባስገባነው ህንፃ ላይ የካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፤ ስለሆነም ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
-
- የስራ መደቡ፡ የካፌ / የሬስቶራንት ሱፐርቫይዘር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በሆቴል ማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕሎማ ከ3 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ 1
-
- የስራ መደቡ፡ ዘመናዊ የምግብ ዝግጅት ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብ ዝግጅት ሠርተፊኬት
- የስራ ልምድ፡ ከ3 ዓመት በላይ ልምድና በታወቀ ድርጅት ወስጥ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 2
-
- የስራ መደቡ፡ ዘመናዊ የምግብ ዝግጅት ረዳት ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብ ዝግጅት ሠርተፊኬት
- የስራ ልምድ፡ የ1 ዓመት የሥራ ልምድና በታወቀ ድርጅት ወስጥ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 2
-
- የስራ መደቡ፡ የዳቦ የኬክና የጲዛ ምግብ ዝግጅት ዋና ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብ ዝግጅት ሠርተፊኬት እና በመተሳሳይ ሙያ
- የስራ ልምድ፡ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 2
-
- የስራ መደቡ፡ የዳቦ የኬክና የጲዛ ምግብ ዝግጅት ረዳት ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብ ዝግጅት ሠርተፊኬት እና በመተሳሳይ ሙያ
- የስራ ልምድ፡ ከ1 ዓመት በላይ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 2
-
- የስራ መደቡ፡ አስተናጋጅ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብና መጠጥ ወይም በሆቴል ኦፕሬሽን አገልግሎት
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 6
-
- የስራ መደቡ፡ የጥበቃ ሠራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በጥበቃ ስራ በቂ ልምድ እና ቁመና ያለው/ት 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ዕድሜ ከ30 ዓመት በላይ
- ብዛት፡ 6
-
- የስራ መደቡ፡ ጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በኤሌክትሪክ በባንክ እና በመሳሰሉት የጥገና ልምድ እና ችሎታ ያለው በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- ብዛት፡ 1
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ ህንጻው በሚገኝበት ገላን ኮንደሚኒየም አከባቢ
The post የካፌ / የሬስቶራንት ሱፐርቫይዘር , ዘመናዊ የምግብ ዝግጅት ባለሙያ, ዘመናዊ የምግብ ዝግጅት ረዳት ባለሙያ, የዳቦ የኬክና የጲዛ ምግብ ዝግጅት ዋና ባለሙያ, አስተናጋጅ, የጥበቃ ሠራተኛ, ጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.