በሚ/ር መ/ቤታችን ሥር ለሚገኙት ለግብርና ኤክስቴንሽን ጄኔራል ዳይሬክቶሬት እና ለጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሹፌር II
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የቀለም ት/ት፣ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ብዛት፡ 3
- ደረጃ፡ እጥ-5
- የስራ መደቡ፡ የቤተሰብ ሹፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የቀለም ት/ት፣ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ብዛት፡ 1
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
The post ሹፌር II , የቤተሰብ ሹፌር appeared first on AddisJobs.