Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ከፍተኛ ላብራቶሪ ቴክኒሺያን, ቅድመ አደጋ መከላከልና ግንዛቤ ማስጨበጫ አስተባባሪ , ኢፍሉየንት ትሪትመንት ፕላንት ኦፕሬተር

$
0
0

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ ላብራቶሪ ቴክኒሺያን       
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በኬሚስትሪ ኤም.ኤስ.ሲ/ ቢ.ኤስ.ሲ
  • ተጨማሪ ሰርተፊኬት፡ በፋብሪካ ወይም ፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ውስጥ የሰራ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት
  • ደመወዝ፡ 10,927.00
  • የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ
  • ብዛት፡ 2
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
  1. የስራ መደቡ፡ ቅድመ አደጋ መከላከልና ግንዛቤ ማስጨበጫ አስተባባሪ       
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በማኔጅመነት፣ በሰው ኃይል አስተዳደር ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ በቴክኒክና ሙያ በደረጃ 5 fire & emergency management, level 4 fire incident investigation, level 3 fire & rescue equipment maintenance, fire & rescue operation & communication level 2 fire fighting, and rescue operation የሰለጠነ/ችና ሰርቲፋይ የሆነ/ች
  • ተጨማሪ ሰርተፊኬት፡ በዕሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ፡ 2/6 ዓመት
  • ደመወዝ፡ 8,252.00
  • የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ
  • ብዛት፡ 1
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
  1. የስራ መደቡ፡ ኢፍሉየንት ትሪትመንት ፕላንት ኦፕሬተር        
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በጀነራል መካኒክስ ወይም ተመሳሳይ
  • ተጨማሪ ሰርተፊኬት፡ በፋብሪካ ወይም ፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ውስጥ የሰራ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
  • ደመወዝ፡ 6,932.00
  • የስራ ቦታ፡ ቦሌ ለሚ
  • ብዛት፡ 1
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

The post ከፍተኛ ላብራቶሪ ቴክኒሺያን, ቅድመ አደጋ መከላከልና ግንዛቤ ማስጨበጫ አስተባባሪ , ኢፍሉየንት ትሪትመንት ፕላንት ኦፕሬተር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles