የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የቴሌፎን ኦፕሬተር
- ተፈላጊ ችሎታ፡የቀለም ት/ት፣ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ችና፣ ኦፕሬተር ሰርተፍኬት፣ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 1,493.00
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የቀለም ት/ት፣ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና የሞተር ሳይልክ መንጃ ፈቃድ፣ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 1,493.00
- ብዛት፡ 1
ለሁሉም የስራ ምደቦች
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
The post የቴሌፎን ኦፕሬተር, ሞተረኛ ፖስተኛ appeared first on AddisJobs.