Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ዜና አንባቢ

$
0
0

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ባለሙያዎች አወዳደሮ በፍሪላንስ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

  1. የስራ መደቡ፡ ዜና አንባቢ  
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በጋዜጠኝነት፣ በስነጽሁፍና ቋንቋ፣ በማስኮሚኒኬሽን፣ በባህልና ግንኙነት፣ በሊንጉስቲክስ፣ በእንግሊዘኛ ቋንቋ
  • ተፈላጊ መስፈርት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ
  • በወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች የተሻለ ግንዛቤ ያላት
  • የተመጣጠነ ቁመና እና ክብደት ያላት
  • የተፈጥሮ ጸጉር የምትጠቀም እና ኢትዮጵያዊ የሆነች
  • በጋዜጠኝነት ሙያ የሰራች ብትሆን ይመረጣል
  • የተቋሙን የኤዲቶሪያል ፖሊሲ እና የስራ መሪያዎች የምታከብር
  • በጋዜጠኝነት እና አንባቢነት ለመሥራት ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላት
  • ለብሮድካስት ሚዲያ ተስማሚ ድምጽ ያላት
  • ደመወዝ፡ በኮርፖሬሽኑ የፍሪላንስ የደመወዝ ስኬል መሠረት በሰሩበት የሚከፈል
  • ብዛት፡ 3
  • ጾታ፡ ሴት
  • ዕድሜ፡ ከ25 ዓመት በላይ

The post ዜና አንባቢ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles