የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ጀማሪ የባንክ መድንና ክሊራንስ ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ
- ዝቅተኛ ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ ከ2008ዓ.ም ጀምሮ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ
- ደመወዝ፡ 6,569.00
- ብዛት፡ አንድ
- ደረጃ፡ 8
- የስራ ቦታ፡ አ.አ
The post ጀማሪ የባንክ መድንና ክሊራንስ ባለሙያ appeared first on AddisJobs.