ላቪቫ ፍሬሽ ፉድ ማኑፋክቸሪንግ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሹፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ደረቅ 1 ወይም በድሮ 3ኛ ደረጃ እና ከዚያ በላይ የሆነ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት፣ እና ቢያንስ 10ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ፣ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ የሽያጭ ሠራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሽያጭ ወይም በማርኬቲንግ የተመረቀ/ች እና ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ጁኒየር አካውንታት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ሙያ ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች ፣ እና ቢያንስ 1/2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት፣ በቂ የፒችትሪ ሶፍትዌር ዕውቀት ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
ለሁሉም የስራ መደብ
- ደመወዝ፡ በስምምነት ሆኖ ማራኪ
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
The post ሹፌር, የሽያጭ ሠራተኛ, ጁኒየር አካውንታት appeared first on AddisJobs.