በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የአምቡላንስ ሹፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ህዝብ 1 ወይም 3ኛ ደረጃ እና ከዚያ በላይ የሆነ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት፣ እና ቢያንስ 10ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ፣ ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 2008 (5 እርከን ገባ ብሎ) አበል ብር 800
- ብዛት፡ 6 (ስድስት)
The post የአምቡላንስ ሹፌር appeared first on AddisJobs.