የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በስሩ ለሚንቀሳቀሰው ለBMGF ፕሮጀክት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ባለሙያዎች አወዳደሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የፕሮጀክት አካውንታንት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የቢ.ኤ ዲግሪና 8 ዓመት የስራ ልምድ የኤክሴልና የፒችትሪ አካውንቲንግ በቂ ዕውቀት ኖሮት/ሯት ፕሮግራሙን በመጠቀም መሥራት የሚችል/ችል
- ደመወዝ፡ 12,600.00
- የፕሮጀክቱ ቆያታ ጊዜ፡ ለ3-ዓመት
- የስራ ቦታ፡ በኢንስቲትዩቱ ዋና መስሪያ ቤት (አዲስ አበባ)
- ብዛት፡ 1
The post የፕሮጀክት አካውንታንት appeared first on AddisJobs.