በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ kangaroo mother care (KMC) ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በየጊዜው በሚታደስ ኮንትራ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሹፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ህዝብ 1 ወይም 3ኛ ደረጃ እና ከዚያ በላይ የሆነ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት፣ እና ቢያንስ 10ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ፣ ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 1828 አበል ብር 500
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ ዝዋይ