ዓለም ፋርምስ ኃ/የተ/የግ/ማ በአዲስ ለሚጀምረው ባርና ሬስቶራንት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ባርና ሬስቶራንት ሱፐርቫይዘር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ በሆቴል ማኔጅመነት በዲፕሎማ የተመረ/ች እና 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ዋና ሼፍ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ በምግብ ዝግጅት በዲፕሎማ የተመረ/ች እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ ረዳት ሼፍ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ በምግብ ዝግጅት በሠርተፍኬት የተመረ/ች እና 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደቡ፡ ዋና አስተናጋጅ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ በሠርተፍኬት የተመረ/ች እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ አስተናጋጅ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠና የወሰደ እና 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 10
- የስራ መደቡ፡ ባር ማን
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ በካተሪንግ በሰርተፍኬት የተመረ/ች እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ ምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ በምግብና መጠጥ ቁጥጥር በሰርተፍኬት የተመረ/ች እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ አካውንታት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ በዲፕሎማ የተመረ/ች ፣ ፕችትሪ ላይ የሰራ/ች እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ ስቶር ኪፐር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በሰፕላይ ኤንድ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ት የኮምፒውተር ልምድ ያለው/ት እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ካሸር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና በካሽ ሬጅስተር ላይ የሰራች እና 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደቡ፡ ጽዳት ሠራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 6
ለሁሉም የስራ ምደብ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
The post ባርና ሬስቶራንት ሱፐርቫይዘር , ዋና ሼፍ , ረዳት ሼፍ , ዋና አስተናጋጅ , አስተናጋጅ, ባር ማን , ምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር, አካውንታት , ስቶር ኪፐር , ካሸር, ጽዳት ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.