ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ተኮር ሬድዮ ጣቢያ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ኮሚዩኒቲ ሬድዮ ኃላፊ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በጆርናሊዝምና ኮሚኒዩኬሽን ት/ት መስክ የባችለር ዲግሪ ወይም የማስተርስ ዲግሪ እና 10/8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 7647
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ ፕሣ-9
- የስራ መደቡ፡ ሬድዮ ኦፕሬተር /የድምጽ ቴክኒሽያን/
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በኤሌክትሮኒክስ፣ በአውቶኤሌክትሮኖክስና ኤሌክትሪክሲቲ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ የኮሌጅ ዲፕሎማ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት በተጨማሪም በማህበረሰብ ሬድዮ ጣብያ ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ደመወዝ፡ 2748
- ብዛት፡ 3
- ደረጃ፡ መፕ-9
- የስራ መደቡ፡ ሪፖርተር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በሶሻል ሳይንስ የባችለር ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት በተጨማሪም አማርኛ ቋንቋና አፋን ኦሮሞ ቋንቋ መናገር መጻፍና ማንበብ የሚችል/ችል እና በማህበረሰብ ሬድዮ ጣብያ ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ደመወዝ፡ 3579
- ብዛት፡ 4
- ደረጃ፡ ፕሣ-3
The post ኮሚዩኒቲ ሬድዮ ኃላፊ , ሬድዮ ኦፕሬተር /የድምጽ ቴክኒሽያን/ , ሪፖርተር appeared first on AddisJobs.