የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ፣ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና በታወቀ የድርጅት ውስጥ በሹፌርነት ያገለገለ ሆኖ 10+1/2 አውቶ መካኒክ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፊኬት በተጨማሪ ያለው እና 2 ዓመት በሙያ ያገለገለ
- ጾታ፡ አይለይም
- የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት አ.አ
- የምዝገባ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት