ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ማ በአዲስ ለሚጀምረው ባርና ሬስቶራንት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የግዥና ፋይናንስ አካውንታንት
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ቢኤ/ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስና በቢዝነስ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች እና 2/4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፣ በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
The post የግዥና ፋይናንስ አካውንታንት appeared first on AddisJobs.