መሳይ ኦሊ የህንፃ ሥራ ተቋራጭ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በማስተርስ ወይም በዲግሪ ተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ እና ተያያዥ የሥራ ዘርፍ ቢያንስ ለማስተርስ 6 ዓመት እና ለዲግሪ ተመራቂ 8 ዓመት ያገለገለ/ች እና በፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ቢያንስ ለ3 ዓመት የስራ/ች
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡– የኮንስትራክሽን መሀንዲስ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በማስተርስ ወይም በዲግሪ ተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ እና ተያያዥ የሥራ ዘርፍ ቢያንስ ለማስተርስ 4 ዓመት እና ለዲግሪ ተመራቂ 6 ዓመት ያገለገለ/ች እና በኮንስትራክሽን መሀንዲስነት ቢያንስ ለ3 ዓመት የስራ/ች
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡– የሳይት መሀንዲስ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በማስተርስ ወይም በዲግሪ ተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ እና ተያያዥ የሥራ ዘርፍ ቢያንስ ለማስተርስ 2 ዓመት እና ለዲግሪ ተመራቂ 3 ዓመት ያገለገለ/ች እና በሳይት መሀንዲስነት ለ3 ዓመት የስራ/ች
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡– የቢሮ መሀንዲስ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በማስተርስ ወይም በዲግሪ ተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ እና ተያያዥ የሥራ ዘርፍ ቢያንስ ለማስተርስ 3 ዓመት እና ለዲግሪ ተመራቂ 5 ዓመት ያገለገለ/ች እና በቢሮ መሀንዲስነት ለ3 ዓመት የስራ/ች
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡– ፕሮጀክት አስተዳደር
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በማኔጅመንት በዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ተመረቀ/ችና መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና እና በቂ ችሎታ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ በኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ ቢያንስ ለ3 ዓመት ያገለገለ/ች
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡– ጀማሪ አካውንታንት
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በዲግሪ ተመረቀ/ችና መሠረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና እና በቂ ችሎታ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ በኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ በፋይናንስ ሥራ ከ1-2 ዓመት ያገለገለ/ች
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡– አስተዳደር እና ፋይናንስ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በዲግሪ ተመረቀ/ችና የማኔጅመንት ወይም የህግ ዕውቀት ያለው ቢሆን ይመረጣል
- የስራ ልምድ፡ በኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ በአስተዳደርና ፋይናንስ ቢያንስ ለ5 ዓመት ያገለገለ/ች
- ብዛት፡ 1
- ለሁሉም የስራ መደቦች፡
ደመወዝ፡ በስምምንት
የቅትር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ከተራ ቁጥር 1-6 በየፕሮጀክት ሳይት ሲሆን ቁጥር 7 አዲስ አበባ ይሆናል፡፡
The post ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ, የኮንስትራክሽን መሀንዲስ , የሳይት መሀንዲስ , የቢሮ መሀንዲስ, ፕሮጀክት አስተዳደር , ጀማሪ አካውንታንት , አስተዳደር እና ፋይናንስ appeared first on AddisJobs.