አኳ ሲልቫ የማእድን ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– የሽያጭ ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ማናጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ/ች
- ብዛት፡ 5
- የስራ መደቡ፡– ሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር
- የት/ት ደረጃ፡ በመካኒካል እና ኤሌክትሪካል ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡– ብሎዊንግ ማሽን ኦፕሬተር
- የት/ት ደረጃ፡ በመካኒካ እና ኤሌክትሪካል ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡– ሙሌት/ፊሊንግ/ ማሽን ኦፕሬተር
- የት/ት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡– ፖኪንግ ማሽን ኦፕሬተር
- የት/ት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡– ሁለገብ ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡ በፋብሪካ ውስጥ የስራ/ች
- ብዛት፡ 7
ለሁሉም የስራ መደቦች፡
ደመወዝ፡ በስምምንት
The post የሽያጭ ሰራተኛ, ሌብሊንግ ማሽን ኦፕሬተር , ብሎዊንግ ማሽን ኦፕሬተር, ሙሌት/ፊሊንግ/ ማሽን ኦፕሬተር , ፖኪንግ ማሽን ኦፕሬተር, ሁለገብ ሰራተኛ appeared first on AddisJobs.