Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ኦዲተር , ላይዘን ኦፊሰር , ጁኒየር ኢንሹራንስ ኦፊሰር

$
0
0

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደቡ፡- ኦዲተር
የት/ት ደረጃ፡ ኤም.ኤ ዲግሪ / ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 5376
2. የስራ መደቡ፡- ላይዘን ኦፊሰር
የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በእንግሊዝኛ ቋንቋ
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዲፕሎማ በኃላ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 4246
3. የስራ መደቡ፡- ጁኒየር ኢንሹራንስ ኦፊሰር
የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 4793
ለሁሉም የስራ መደቦች፡
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

The post ኦዲተር , ላይዘን ኦፊሰር , ጁኒየር ኢንሹራንስ ኦፊሰር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162