Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የትራፊክና የመንገድ ደህንነት ባለሙያ

$
0
0

ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡የትራፊክና የመንገድ ደህንነት ባለሙያ      
  • የት/ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ ያለው/ት እና መሠረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ት
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሠረት
  • የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ

The post የትራፊክና የመንገድ ደህንነት ባለሙያ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles