ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሀኪም
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
- የስራ መደቡ፡– ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት
- የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ በላብራቶሪ ቴክኖሎጂ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
- የስራ መደቡ፡– ሲኒየር ነርስ
- የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ በክሊኒካል ነርስ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
ለሁሉም የስራ መደቦች
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ
The post የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሀኪም , ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት , ሲኒየር ነርስ appeared first on AddisJobs.