የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ለአምባሳደር መኖሪያ ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ጽዳት ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 5ኛ ክፍልና በላይ
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
ማማላት የሚገባው/ት መመዘኛ
- ሙሉ ጤናማ የሆነ/ች
- ጥሩ እንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ
- የግልና አጠቃላይ ጽዳትን መጠበቅ የምትችል
- በአምባሳደሩ መኖሪያ ግቢ ውስጥ ለመኖር ፈቃደኛ የሆነች
- የአምባሳደሩን መኖሪያ በየቀኑ ለማጽዳት ፈቃደኛ የሆነች
- ልብስ የማጠብ እና የመተኮስ ችሎታ ያላት
- ሚስጥር መጠበቅ የምትችል/የሚችል
- ሥራ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነ/ች
- ዓመታዊ ደመወዝ 26,763 ጥቅማ ጥቅም ፕሮቪደንት ፈንድ 10% ከአሠሪው 5% ከሰራተኛው የሚቀመጥ
- በዓመት 1 ጊዜ የአንድ ወር ደሞዝ ቦነስ ይሰጣል የህክምና ከአሰሪው 66.6% ከሰራተኛው 33.3
- የስራ መደቡ፡– ምግብ አብሳይ
- የት/ት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍልና በላይ
- የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት በተግባር የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
ማማላት የሚገባው/ት መመዘኛ
- ሙሉ ጤናማ የሆነ/ች
- ጥሩ እንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ
- የግልና አጠቃላይ ጽዳትን መጠበቅ የምትችል
- በአምባሳደሩ መኖሪያ ግቢ ውስጥ ለመኖር ፈቃደኛ የሆነች/ነ
- የተለያዩ ዓይነት ምግቦችን የማብሰል ችሎታ ያለው/ት
- በየዕለቱ ለአምባሳደርና ለቤተሰብ ምግብ ማዘጋጀት የሚችል/ት
- ለልዩ ልዩ ግብዣዎች ምግብ ማዘጋጀት የሚችል/ት
- ሚስጥር መጠበቅ የምትችል /የሚችል
- ወርሃዊ ደመወዝ፡ 6,000.00
- ሚስጥር መጠበቅ የምትችል
- ሥራ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነ/ች
- ጥቅማ ጥቅም ፕሮቪደንት 10% ከአሠሪው 5% ከሰራተኛው የሚቀመጥ
- በዓመት 1 ጊዜ የአንድ ወር ደሞዝ ቦነስ ይሰጣል የህክምና ከአሰሪው 66.6% ከሰራተኛው 33.3
The post ጽዳት ሰራተኛ , ምግብ አብሳይ appeared first on AddisJobs.