Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሹፌር, የቪዲዮና ፎቶግራፍ ባለሙያ

$
0
0

የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ሹፌር II
  • የት/ደረጃ፡ 8ኛ/7ኛ/6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ት 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት 2/4/6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 2414
  • ብዛት፡ አንድ
  • ደረጃ፡ V
  • ምርመራ፡ በኮንትራት
  1. የስራ መደቡ፡ሹፌር I  
  • የት/ደረጃ፡ 8ኛ/7ኛ/6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ት 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት 0/2/4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡00
  • ብዛት፡ አንድ
  • ደረጃ፡ IV
  • ምርመራ፡ በኮንትራት
  1. የስራ መደቡ፡የቪዲዮና ፎቶግራፍ ባለሙያ    
  • የት/ደረጃ፡ ዲፕሎማ በቪዲዮ ግራፍ ያለው/ት 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡ 5310
  • ብዛት፡ አንድ
  • ደረጃ፡ VI
  • ምርመራ፡ በፍሊራንስ

The post ሹፌር, የቪዲዮና ፎቶግራፍ ባለሙያ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles