Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ቧንቧ ጥገና ሰራተኛ ፣የሁለገብ ጥገና ኬዝ ቲም አስተባባሪ ፣ኤሌክትሪሺያን፣ ሊፍት ተቆጣጣሪ፣ እንጨት ጥገና ሰራተኛ

$
0
0

የጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የሰው ሃይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ቧንቧ ጥገና ሰራተኛ
  • የት/ደረጃ፡ በቧንቧ ስራ የትምህርት መስክ፣ ቴክክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 6፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 እና 4 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ከኮሌጅ 3 ዓመት የተገኘ የኮሌጅ ዲፕማ 2 ዓመት በደረጃ V 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

  • ደመወዝ፡00
  • ብዛት፡ አንድ
  • ደረጃ፡ መፕ-8+3
  1. የስራ መደቡ፡የሁለገብ ጥገና ኬዝ ቲም አስተባባሪ  
  • የት/ደረጃ፡ በጀነራል መካኒክስ፣ በአውቶ ሜካኒክ የትምህርት መስክ ኮሌጅ ዲፕሎማ/ 10+3 10 ዓመት፣ ኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ የኮሌጅ ዲፕማ 2 ዓመት በደረጃ V 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡00
  • ብዛት፡ አንድ
  • ደረጃ፡ መፕ-12+3
  1. የስራ መደቡ፡ኤሌክትሪሺያን    
  • የት/ደረጃ፡ በኤሌክትሪሲቲ ወይም ኤሌክትሮኒክስ የትምህርት መስክ ኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት፣ ኮሌጅ ዲፕሎማ /10+3 በ4 ዓመት ኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ የኮሌጅ ዲፕማ 2 ዓመት በደረጃ V 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡00
  • ብዛት፡ ሁለት
  • ደረጃ፡ መፕ-8+3
  1. የስራ መደቡ፡ሊፍት ተቆጣጣሪ    
  • የት/ደረጃ፡ በኤሌክትሪሲቲ ወይም በጀኔራል ሜካኒክ የትምህርት መስክ ኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት፣ ኮሌጅ ዲፕሎማ /10+3 በ4 ዓመት ኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ የኮሌጅ ዲፕማ 2 ዓመት በደረጃ V 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡00
  • ብዛት፡ ሁለት
  • ደረጃ፡ መፕ-8+3
  1. የስራ መደቡ፡እንጨት ጥገና ሰራተኛ  
  • የት/ደረጃ፡ በእንጨት ስራ የትምህርት መስክ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 6 ዓመት፣ ኮሌጅ ዲፕሎማ /10+3 በ4 ዓመት ኮሌጅ በ3 ዓመት የተገኘ የኮሌጅ ዲፕማ 2 ዓመት በደረጃ V 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት

  • ደመወዝ፡00
  • ብዛት፡ ሁለት
  • ደረጃ፡ መፕ-8+3

The post ቧንቧ ጥገና ሰራተኛ ፣የሁለገብ ጥገና ኬዝ ቲም አስተባባሪ ፣ኤሌክትሪሺያን፣ ሊፍት ተቆጣጣሪ፣ እንጨት ጥገና ሰራተኛ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles