የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– የሰብል ጥበቃ ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡ አግባብ ባለው የትምህርት መስክ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪና ቢያንስ 10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 8,000.00
- ብዛት፡ አንድ
- የስራ ቦታ፡ በኢንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ሆኖ በሥራው አስፈላጊነት ፕሮግራሙ ባለበት ማዕከል በመንቀሳቀስ ይሰራል፡፡
በፕሮግራሙ ውስጥ ባሉ ችግሮች ላይ ፕሮፖዛል ማዘጋጀትና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ለስራው አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ መሥራት የሚችል/ትችል
The post የሰብል ጥበቃ ባለሙያ appeared first on AddisJobs.