የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– የመጋዘን ኃላፊ I (ጁኒየር ድራጊስት)
- የት/ት ደረጃ፡ በፋርማሲ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 5,009.00
- ብዛት፡ 7
- ደረጃ፡ 10
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
The post የመጋዘን ኃላፊ I (ጁኒየር ድራጊስት) appeared first on AddisJobs.