የኦሮሚያ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ
- የት/ት ደረጃ፡ MSC/BSC Degree in construction management or civil engineering or related fields
- የስራ ልምድ፡ 8/10 ዓመት
- ከጠቅላ የስራ ልምድ ውስጥ በከፍተኛ የህንፃ ግንባታ፡ 4/6 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ መደቡ፡– የሳይት መሐንዲስ
- የት/ት ደረጃ፡ MSC/BSC Degree in construction management or civil engineering or related fields
- የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት
- ከጠቅላ የስራ ልምድ ውስጥ በከፍተኛ የህንፃ ግንባታ፡ 2/4 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ መደቡ፡– የጥበቃ ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል በላይ
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ከጠቅላ የስራ ልምድ ውስጥ በከፍተኛ የህንፃ ግንባታ፡ በፖሊሲ /በውትድርና ልምድ ያለው
- ብዛት፡ 4
- ደመወዝ፡ 2251
ለሁሉም፡ የስራ ቦታ፡ ፊንፊኔ
The post የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ , የሳይት መሐንዲስ , የጥበቃ ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.