Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሳፕላይና ፕሮኩርመንት ኦፊሰር

$
0
0

ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ሳፕላይና ፕሮኩርመንት ኦፊሰር  
    • የት/ደረጃ፡ ቢ.ኤስ ዲግሪ በሳፕላይና ፕሮኩርመንት ትምህርት የተመረቀ/ች
    • የስራ ልምድ፡ በሙያው 1-2 ዓመት የሰራ
    • ብዛት፡ 03
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
    • የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት

The post ሳፕላይና ፕሮኩርመንት ኦፊሰር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles