ሸበሌ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- የፋይናንስና የሂሳብ ደጋፊ የስራ ሂደት ዳይሬክተር
- የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲን /በፋይናንስ/ በከኣውንቲንግና ፋይናስ ሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪና የ8/10 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3/4 በኃላፊነት የሰራ
- ክህሎት ፡ የኮምፒውተር ስልጠና (basic computer operating skill) የፒችትሪ ወይም ተመሳሳይ የአካውንቲንግ ሶፍትዌር አሠራር (application) እውቀት የለውጥ ማኔጅመንት
- ብዛት፡ 01
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ደረጃ፡ 13
324c394e2c appeared first on AddisJobs.