ዘ ኖብል ኤንድ ትረስትዎርሲ ሃውስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- ፐርሶኔል
- የት/ት ደረጃ፡ በሰው ሀይል አስተዳደር በድግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ሆኖ በሙያው ለዲፕሎማ 4 ዓመት ለዲግሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ 01
- የስራ መደቡ፡- ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ -10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ 02
- የስራ መደቡ፡- የጥበቃ ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ 02
- ጾታ፡ 1 ወንድ 1 ሴት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
The post ፐርሶኔል , ሾፌር , የጥበቃ ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.